Ethiopia የህውሀት ማላገጫ እና መግለጫ Agazi tube today Ethiopia news

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • Ethiopia የተከዜ ዘብ እና የህውሃት መግልጫ Agazi tube today Ethiopia news

Комментарии • 63

  • @MesfinAyen
    @MesfinAyen 5 часов назад +7

    ትክክል አማራ አብረን እንኑር እጂ መች ብቻየን ልኑር አለ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 часа назад +3

    እነዚህ ሰዎች የአማራ ጥላቻ በደማቸዉ ዉስጥ ነው ያለዉ 😡 ሞክሩት 💪💪💪

  • @መፅናናትwb4jk
    @መፅናናትwb4jk 5 часов назад +8

    ህወሃቶች ለማይሞላ ሆዳቸው ፍዳውን የሚበላው የትግራይ ህዝብ ያሳዝናል።

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 5 часов назад +7

    በእነሱ ነው ይህ ሁሉ መከራ በአገራችን የመጣው

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 6 часов назад +7

    አሸወይናነው ስላም ብለናል ማስሬያችን ❤❤🎉

  • @wudeshiferaw9104
    @wudeshiferaw9104 3 часа назад +1

    ልቦና ይስጣቸው

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 5 часов назад +5

    ጀምሮ እስኪጨርስ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 часа назад +2

    ህዋት ለአለም ፍርድ መቅረብ አለበት መኖርሙ ነበረበት የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አብሮ የሚኖር ህዝቦች ናቸው መገዳደል አያስፈልግም ህዋትን ፈጣሪ ከቂጣቸው ይንቀላቸው አሜን❤

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 6 часов назад +8

    ትክክለኛ ምልከታ

  • @MekkahMuhemed
    @MekkahMuhemed 6 часов назад +6

    አሸወይና ነው ትመቸኛለህ እኮ ንግግርህ ፅድት ያለ❤❤❤❤❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 5 часов назад +3

    Selam selam our brother

  • @ZBEthiopia
    @ZBEthiopia 6 часов назад +5

    እውነት ነው ማስሬ ለእውነት እና ለተገፉ ስለቆምክ እናመሰግናለን!! በትግራይ የህውሓትን ስም መጥራት ህገ ወጥ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል!!! በዚ ሰአት ህውሓትን ለማሸነፍ አሁን እነ አብይ እንዳደረጉት ስልጣኑን ለህውሓት መስጠት ነው ከዛ ህዝብ አሁን ከልቡ እንዳወጣቸው ከትግራይም ታግሎ ያሸንፋቸዋል!!! ማስሬ በርታልን!!!

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 часа назад +2

    Nigerachew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamufg7819
    @alamufg7819 5 часов назад +2

    ትክክለኛ መልዕክት ነው

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 6 часов назад +6

    መሰሬ ምን ለድርግህ መን አይነት ማርክ ብሰጥህ ነው የምረካው ግራገባኝ በርታ

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 6 часов назад +12

    ህውሀት በራያና በወልቃይት ህዝቡ ላይ የፍፀሙት የዘር ማጥፍት ወንጀል ባለመጠየቃቸው ፣እያደሩ ተግማሙ

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 часов назад +2

      @SeudHussen ምን መግማማት ብቻ ጠነቡ ከረፍ እንጄ 😂 🤣 ከዛ ክልል መርዶ እና ጡርነት እንጄ። ልማት እና ስራ የለም

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 5 часов назад +4

    አይ ህዋሀት የትግራይ ህዝብ መከራና ችግር የሚያመጣ ፓርቲ ነው ላጠፋውና ህዝብ ላስጨረሰው ስራ በህግ መጠየቅ አለበት ለዛ ነው ለዳግም ህዝብ እልቂት ወደዛ ወደዚህ የሚለው መንግስትም አለም አቀፍ ፍትህ አካላት ህወሀትን መክሰስ አለባቸው ጥሩ ገለፃ ነው ማስሬ👍🙏

  • @salihali27
    @salihali27 5 часов назад +3

    ቅልጥፍናው መቀጠፊያቸው ነው!!!

  • @SolomonWorkiye-k6j
    @SolomonWorkiye-k6j 6 часов назад +3

    Bravo .keep in touch weyane ayetengam lemanengawem alemezenagat new

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 часов назад +5

    #ህውሀት ለ #እየሱስ ክርስቶስ ህማማት እንኳን ክብር የለውም ይሂ የ#ሴጣን ቁራጭ ምናለበት ፍሴካ እስኬያልፍ አፍን ቢዘጋ 😡

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 4 часа назад +2

    እነዚህ የማይሰሀጥኑ ምን አለ መሳሪ የሚሰበስቡበትን ወጣቱን ስራ ቢያሲዙበት ለገበሬው ትራክተር ቢሰጡት በምድርም በሰማይም ሽልማት ያገኙ ነበር እነሱግን ሰው መግደልና ለመከራ መዳረግ ገነት ያስገባል የተባሉነው የሚመስለው ወየውላችሁ የቀጠፍችሁትነፍስ ያፈሳችሁ እንባ ያጨለማችሁ ቤት ይበቃችዋል ወደፈጣሪያችሁ ተመለሱ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 6 часов назад +2

    ማሥሬቾ ይገርምሀልኮ ዝብላችሁ እኔ ሥተኩሥባችሁ,,እራሣችሁን አዳትከላከሉ ነዉኮሚሉት አተኮ አሥተዋይ ነህ የምር አዴሜይሥጥህ🙏❤
    ከሠዉ እርሥት ለይ አይናቸዉ የማይነቀል ከቱወች😔

  • @samri1215
    @samri1215 4 часа назад +2

    አይናቺሁን ጨፍኑ እና አሞኛቺዋለው እያሉን ነው እነሱ አብደው የሀገር ሰው ሁላ እንደነሱ ያበደ ይመስላቸዋል 😂😂

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 5 часов назад +2

    Selme Selme Agazei

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 часа назад +3

    ውይይይ.... አንተ ሰው በሳቅ እኮ ነው እምታፈነዳኝ ...😂😂😂 በገና ነው ወይ ?

  • @ደክሮም
    @ደክሮም 5 часов назад +2

    መስረ መተዓብይቲ ፈርስ ኣንድየ ካሰርኮው እስከ ሞት ይቆማል ። እንዴ ታገስን።💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @efratajo434
    @efratajo434 4 часа назад +1

    Tikekel neh bro

  • @ደክሮም
    @ደክሮም 5 часов назад +1

    ጋንጩር ግእዝ ኖው ጋንጩር ዎዶ ጠል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💗💗💗💗🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💗💗💗💗💗💗💗

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 4 часа назад +4

    Walkaite and Raya 100% Amhara land. Colonel Demeke or Some Fanos has no rights to nogociat to this land with evil Tplf.

  • @marthauhlmann8292
    @marthauhlmann8292 6 часов назад +6

    እነሱ ጉንዳን ናቸው

  • @super__star6823
    @super__star6823 6 часов назад +4

    Telekeze people was under apartheid rule for 30 years , they are free now .

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 7 часов назад +3

    ❤❤❤

  • @ደክሮም
    @ደክሮም 5 часов назад +2

    የ ኤርትራ መኖር ለ ኣፍሪካ ትንሳኤ ኖው። የ ኣማራ ቅኔ።👍💗🇪🇷🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m 6 часов назад +1

    👍👍👍

  • @Zingo4635
    @Zingo4635 Час назад

    They have tank too

  • @טרקןיוהנס
    @טרקןיוהנס 5 часов назад +3

    ባህላዊ ጨዋታ ፈልገዉ ከሆነ ከደደቢት በርሀ የተረፋት እንደገና ጦርነት ከፈለጉ ለምን አይጀምሩም,ጉራ ብቻ በየሰከንዱ ምዕራብ ትግራይ ምዕራብ ትግራይ እያሉ ከሚቀባጥሩ,ምዕራብ ትግራይ ትግራይ ዉስጥ ደደቢት በርሀ ፈልግ በሉት,በየትኛዉም መስፈሩት ወልቃይት ወልቃይት ነዉ,ራያ ራያ ነዉ ጠለምት ጠለምት ነዉ,በታሪክም በየትኛዉም መንገድ አለም ያወቀዉ ፀሀይ የሞቀዉ የአማራ አፅመ ርስት ነዉ,እኔ በወረራ እወስዳለሁ ካሉ ይሞክረኛ የሚለዉን ሙዚቃ አሰማቸዉ,የዉጭ ሰንደቅ አላማ እያዉለበለበ አለም ያወቀዉ ፀሀይ የሞቀዉን የኢትዮጲያን ሰንደቅ አላማ እያዋረዱ አፅመ ርስት ለመዉረር ለማፈናቀል ማላዘን ከዚህ በፊት ከከፈሉት ዋጋ እጥፍ ድርብ እንደሚያስከፍላቸዉ ሊያዉቁ ይገባል,ከዚህ በኋላ የሚደረገዉ ጦርነት ንፁሀንን በማስጨረስ ብቻ ሳይሆን በየሚዲያዉ የሚደሰኩርትንም የሚያጠቃልል ነዉ,

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 часа назад

    የትግራይ ወንበዴ እንደ ቁራ የሚጮሁት እነሱ ትጥቅ ፈቱ 😂😂 ፕሪቶሪያ 😂😂😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 3 часа назад +1

    PRETORIA MALET #BEWOYANEGNA - #WOLQAITEN_SETUN MALET NEWE 😁

  • @foryou4761
    @foryou4761 3 часа назад

    Shabeya eskale deres enesu arefew ayeqemetum

  • @JlaluHusen
    @JlaluHusen 4 часа назад +2

    Mechem bihon tornet menor yelebetm mechem ebdet new

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 2 часа назад

      Enesu mn chegerachew yemiyelkew woTatu😈😡 miskin ena yenatoch emba😢🥹

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 6 часов назад +2

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @foryou4761
    @foryou4761 3 часа назад

    Shaebeyan temamno new eko medere zeregha

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 5 часов назад +1

    Qétémaa gozguzen fendishaa betnen bunaa aflten enqebelachewalen 😅😅😅

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 6 часов назад +1

    ወልቃይት ጠገዴ ካርታ ይሰጠኝ።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 6 часов назад

      የምን አባሽ ካርታ ነዉ ወዴት ልገነጥሉ ፈሥ

    • @foryou4761
      @foryou4761 3 часа назад

      Endamelachew leyalqu felegew new deron yezegajelachew selam yemayewedelachew

  • @fatumamustafa4336
    @fatumamustafa4336 Час назад

    😂😂😂😂

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 5 часов назад +1

    ተረትና ምሳሌውን ለእኛ ተዎውው.
    ከባልሽ ባሌ ይበልጣል. ያደረ እንጀራ በትኩስ ለውጪኝ ።።።።
    ጀዝባ ።።

  • @elenigebresenbet4745
    @elenigebresenbet4745 6 часов назад +3

    👍👍👍

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NooeAhamdAhamad
    @NooeAhamdAhamad Час назад

    ❤❤❤❤